የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ በተስያየ ምክንያት ከሀገራቸዉ ተፈናቅስዉ ወደ ሃገራችን የሚገቡ ስደተኞችን ተቀብሎ ስማስተናገድ ከስስም አቀፍ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን፤ከስስም የምግብ ፕሮግራም እና ከሌሎች ጉዳዩ ከሚመስከታቸዉ ተቋማት ጋር በሚያደርገዉ ስምምነት መሠረት በሚገኝ ገንዘብ የተገዙ ወይም በአይነት የሚሰጡ እቃዎችን በየደረጃዉ ባሉ መጋዘኖች በማከማቸት ስተጠቃሚዎች እንደሚያሰራጭ ይታወቃል፡፡
ግልጽ፤ ዘመናዊ፤ ቀስጣሩ እና ዉጤታማ የንብረት አስተዳደር፤ አጠቃቄም እና አወጋገድስርዓት በማስፈን የኤጀንሲዉን ንብረት በጥንቃቄ ስመያዝ፤ ስመጠቀም፤ ስመቆጣጠር እና አገልግሎቱ ሲያበቃ በወቅቱ እና በተገቢዉ መንገድ ማስወገድ የሚያስችል አሠራር መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ይህ የአፈፃፀም መመሪያ ከዝህ በፍት በስራ ላይ የነበረዉን መመሪያ በመከስስ ተዘጋጅቷል፡፡