የመመሪያ መለያ: 113/2014
ቀን: ጥር 18፥ 2014 ዓ.ም.
Language: Amharic

የግብዓት ማፈላለግ፣ ማሰባሰብና ማስተዳደር የአፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 113/2014

የተማሪዎችንና የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የግብዓት ማፈላለግን፣ ማሰባሰቡንና ማስተዳደሩን የሚመራበት ህጋዊ ስርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤

ከተለያዩ አካላት በስጦታና በድጋፍ ወደ ኤጀንሲው የሚገባ ግብዓት ከብክነት በፀዳ፣ ግልጽና ወጥ የሆነ የመንግሥት የንብረት አስተዳደር አሠራር ሥርዓትን ለመዘርጋት፤

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምገባ ኤጀንሲ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስፈፃሚ አካላት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 74/2014 አንቀጽ 15 ንዑስ አንቀጽ (2) ተራ ፊደል (ሠ) መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምገባ ኤጀንሲ

Addis Ababa City Administration Food Agency

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration