የመመሪያ መለያ: 804/2013
ቀን: ሐምሌ 1፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

የሪፖርት አቅራቢ አካላት መለያ መስፈርት እና ምዝገባ መመሪያ ቁጥር 804/2013

የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ በአዋጅ ቁጥር 857/2014 መሠረት በርካታ ሥልጣን እና ተግባራት የተሰጡት ሲሆን ከእነዚህ ሥልጣን እና ተግባራት መካከል አንዱ ሪፖርት አቅራቢ አካላትን የሕዝብ ጥቅም ያለባቸው አካላት ወይም አነስተኛና መካከለኛ ድርጅቶች ብሎ መለየት የሚያስችል መስፈርት ማውጣት እና መመዝገብ ነው።

በዚሁ መሠረት ቦርዱ የሪፖርት አቅራቢ አካላትን የሥራ ዓይነት ወይም ባህሪ፣ የሀብት መጠን ወይም የሠራተኛ ቁጥር ከግምት ውስጥ በማስገባት የሕዝብ ጥቅም ያለባቸው ሪፖርት አቅራቢ አካላት እና አነስተኛና መካከለኛ ድርጅቶች የሚለዩበትን መስፈርት አስቀምጧል።

በተጨማሪም እነዚህ ሪፖርት አቅራቢ አካላት በአዋጁ በተደነገገው የፋይናንስ ሪፖርት ደረጃዎች መሠረት ኦዲት የተደረገ የሂሳብ መግለጫቸውን አዘጋጅተው ለቦርዱ መቼ ማቅረብ እና ማስመዝገብ እንዳለባቸው እንዲሁም በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ባያቀርቡ ያለባቸውን ኃላፊነት በዚህ መመሪያ ውስጥ እንዲካተት ተደርጓል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ

Accounting and Auditing Board of Ethiopia

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration