የስደተኞችና ከስደት ተመሳሾች ጉዳይ ኤጀንሲ በተስያየ ምክንያት ከሀገራቸዉ ተፈናቅስዉ ወደ ሃገራችን የሚገዙ ስደተኞችን ተቀብሎ ስማስተናገድ ከአስም አቀፍ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን፤ከአስም የምግብ ፕሮግራም እና ከሴሎች ጉዳዩ ከሚመስከታቸዉ ተቋማት ጋር በሚያደርገዉ ስምምነት መሠረት በሚገኝ ገንዘብ የተገዙ ወደም በአይነት የሚሰጡ እቃዎችን በየደረጃዉ ባስ መጋዘኖች በማከማቸት ስተጠቃሚዎች እንደሚያሰራጭ ይታወቃል፡፡
ግልጽ፤ ዘመናዊ፤ ቀልጣፋ እና ዉጤታማ የንብረት አስተዳደር፤ አጠቃቄም እና አወጋገድስርዓት በማስፈን የኤጀንሲዉን ንብረት በጥንቃቄ ስመያዝ፤ ስመጠቀም፤ ስመቆጣጠር እና አገልግሎቱ ሲያበቃ በወቅቱ እና በተገቢዉ መንገድ ማስወገድ የሚያስችል አሠራር መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ይህ የአፈፃፀም መመሪያ ከዝህ በፍት በስራ ሳይ የነበረዉን መመሪያ በመከሰስ ተዘጋጅቷል፡፡