የመመሪያ መለያ: 7/2012
ቀን: ነሐሴ 4፥ 2012 ዓ.ም.
Language: Amharic

የንብረት አወጋገድ አሰራርና አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 7/2012

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የንብረት አወጋገድ ስርዓት ይበልጥ ግልፅና ቀልጣፋ፣ ፍትሃዊና አድሎ የሌለበት እንዲሁም ንብረቶችን ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ በሚያስገኝ በተገቢ ተመጣጣኝ ዋጋ በተገቢው ጊዜና በተፈለገው ጥራት እንዲወገዱ ለማድረግ እና የመ/ቤቱን ንብረት ውጤታማነት ማረጋገጥ በሚያስችል መልኩ ጥቅም ላይ ማዋል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

ይህን የባለስልጣኑን ዓላማ ተግባራዊ ለማድረግ የንብረት አወጋገድ አሠራርና አፈጻጸም በተመለከተ የባለስልጣኑን ሰራተኞች ተግባርና ኃላፊነት ለመወሰን እንዲሁም ፍትሃዊ አሠራርን ተግባራዊ ማድረግ ተገቢ ሆኖ በመገኘቱ፤

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስፈፃሚና የማዘጋጃ ቤት አገልግሎት አካላት እንደገና ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 35/2004 አንቀጽ 53 ንዑስ አንቀጽ 2 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡


PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን

Addis Ababa Water and Sewerage Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration