የመመሪያ መለያ: 237/2013
ቀን: ጥር 25፥ 2010 ዓ.ም.
Language: Amharic

የዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት የተመደበው የካፒታል በጀት አፈፃፀም ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 237/2013

የሁለተኛውን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድና የዘላቂ ልማት ግቦችን የፖሊሲ ትኩረት መሠረት በማድረግ የዘላቂ ልማት ግቦችን ለማፋጠን በፌዴራል መንግሥት የተመደበው በጀት አጠቃቀም ላይ ለውጥ ማድረግ ተገቢ በመሆኑ፣ የነበረውን መመሪያ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ በመሆኑም በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ የዘላቂ ልማት ግቦችን ለማሳካት የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር በ2ዐ10 የበጀት አዋጅ አንቀጽ 5 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የዘላቂ የልማት ግቦች ማስፈፀሚያ የካፒታል በጀትን አጠቃቀም ለመወሰን የሚከተለውን የተሻሻለ መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የገንዘብ ሚኒስቴር

Ministry of Finance

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration