የመመሪያ መለያ: 513/2013
ቀን: ኅዳር 1፥ 2009 ዓ.ም.
Language: Amharic

የሽርክና (የፓርትነርሺፕ) አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 513/2013

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ብቁና ተወዳዳሪ ሆነው ለልማቱ አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱና በልማት ስትራቴጂው የተቀመጠውን ዓላማ ለማሣካት ከግል ባለሀብት ጋር አብረው በመሥራት የእውቀትና የቴክኖለጂ ሽግግር እንዲያደርጉ በዚህም ምርታማነት ማሳደግ በማስፈለጉ፣

ሚኒስቴር መ/ቤቱ ከግሉ ባለሀብት ጋር የሚገው ሽርክና (ፓርትነርሺፕ) ግልጽነትን፤ ፍትሐዊነትንና ተቀባይነት ያለው ስርዓት በመዘርጋት የግሉን ዘርፍ አቅም ለልማት እንዲውል ለማበረታታት የሚያግዝ አሠራር መዘርጋት በማስፈለጉ፣

ሽርኪና ለማስገባት የሚደረግ ቅድመ ዝግጅቶችን፤ የሽርኪና የማወዳደርና የመምረጥ ሂደትና ከምስረታ በኋላ ያሉ የትግበራ፣ የአፈፃፀምና የክትትል ሥራዎችን በአግባቡ ለመምራት የሚያስችል ግልጽ አሠራር መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 916 /2008 እና የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ወደ ግል ለማዛወር የወጣ አዋጅ ቁጥር 146/1991 አንቀጽ 22 ንዑስ አንቀጽ 2 በተለጠው ሥልጣን መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የመንግስት ልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር

Ministry of Public Enterprises

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration