የመመሪያ መለያ: 663/2013
ቀን: ኅዳር 1፥ 2012 ዓ.ም.
Language: Amharic

የቅጥር አፈፃፀም ማወዳደሪያ መስፈርት (መመሪያ ቁጥር 663/2013)

ባለሥልጣን መ/ቤቱ ከ2001 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰራበት የነበረውን የምልመላና መረጣ መሪያ ያሉትን ክፍተቶች ነቅሶ በማውጣት ግልፅ የሆነ አሠራርን ለማርጋት የሚያስችል መመሪያ በማዘጋጀትና በማጽደቅ ከሐምሌ 2008 ጀምሮ እየተተገበረ ይገኛል፡፡

ሆኖም ከታህሳስ 2010 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ላይ የዋለ አዲስ ከወጣው የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር 1064/2010 መሠረት አዋጅ ተከትሎ የሚኒስቴር መ/ ቤቱ አዲስ የምልመላና መረጣ መመሪያ ከጥቅምት ወር 2011 ዓ.ም ጀምሮ የተላለፈና ተቋማት መመሪያውን መሠረት በማድረግ አዲስ የምልመላና መረጣ ማወዳደሪያ መስፈርት እንደ የተቋማቱ የሥራ ባህሪ አኳያ አዘጋጅተው እንዲያፀድቁ ተወስኗል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን

Ethiopian Civil Aviation Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration