የመመሪያ መለያ: 512/2013
ቀን: ነሐሴ 1፥ 2008 ዓ.ም.
Language: Amharic

የመንግስት የልማት ድርጅቶችን በድርድር ሽያጭ ወደ ግል ይዞታ ስለማዛወር የአፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 512/2013

የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ወደ ግል ይዞታ ለማዛወር በድርድር የሚፈጸም ሽያጭ ከፕራይቬታይዜሽን ስልቶች አንዱ ስለሆነ ወደ ግል ይዞታ የሚተላለፉ የልማት ድርጅቶች የአፈፃፀም ሥርዓት በግልጽነት መርህ ላይ የተመሰረተ መሆን እንደሚገባው የተደነገገ በመሆኑ፤

ወጥ የሆነ የመንግሥትን መብትና ጥቅም ለማስከበር የሚያስችል በግልጽነትና በተጠያቅነት መንፈስ የሽያጭ ድርደሩን ሂደት ለማስኬድ የሚያግዝ የአፈፃፀም መመሪያ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 916 /2008 አንቀጽ 31 (ለ)(9) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የመንግስት ልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር

Ministry of Public Enterprises

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration