የመመሪያ መለያ: 104/2014
ቀን: ጥር 18፥ 2015 ዓ.ም.
Language: Amharic

የትርፍ ስዓት ክፍያ ወይም የማካካሻ እረፍት ማስፈጸሚያ መመሪያ ቁጥር 105/2014

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የተቋቋመበትን ዓላማ ለማሳካትና ከግብ ለማድረስ እንዲሁም ሚዲያው ከሌሎች የሚዲያ ተቋማት ጋር በስርጭቱና በሽፋኑ እንዲሁም በጥራት የተሻለና ውጤታማ እንዲሆን ለማድረግ የኤሌክትሮኒክስ የሚዲያ አግባቦችን 24 ስዓት በመጠቀም ለመረጃ ፈላጊው ማህረሰቡ ወቅታዊ ታማኝና ጥራት ያላቸውን መረጃዎችን ተደራሽ እያደረገ ይገኛል፡፡

በመሆኑም ሚዲያው 24 ስዓት እያሰራጨ እንደመሆኑ መጠን ከመደበኛ የስራ ስዓት ውጭገብተው ለሚሰሩ ሰራተኞች የትርፍ ስዓት ክፍያ ወይም የማካካሻ እረፍት ማስፈጸሚያ መመሪያ ተዘጋጅቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ

Addis Media Network

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration