የመመሪያ መለያ: 157/2013
ቀን: መጋቢት 1፥ 2010 ዓ.ም.
Language: Amharic

የዕቃዎች የስሪት አገር አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 157/2013

የንግድ ስምምነት ለማይመለከታቸው የገቢና ወጪ ዕቃዎች የሥሪት አገር ለመወሰን፣ ዕቃዎች ላይ የተጣለውን የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ ለማስከፈል፣ ለሥሪት አገር ምልክቶች እና መለያዎች አጠቃቀም፣ የአገር ውስጥ ኢንዱስትሪዎች ፍትሀዊ ያልሆነ ውድድር እንዳይደርስባቸው ተገቢውን ከለላ ለማድረግ፣ የገቢና ወጪ የንግድ ዕቃዎች ስታትስቲካዊ መረጃ ለመያዝ በማስፈለጉ፣ በጉምሩክ አዋጅ በተደነገገው መሠረት ወደ አገር የሚገቡ ዕቃዎች ወይም የእነዚህ ዕቃዎች ማሸጊያ የተሠሩበትን አገር የሚያስረዳ መግለጫ አሠራር የሚመለከት ዝርዝር መመሪያ ማውጣት በማስፈለጉ፤

የባለሥልጣኑ የሥራ ክፍሎች እና ሠራተኞች ተግባርና ኃላፊነት እንዲሁም የአስመጪዎችና ላኪዎች መብቶችና ግዴታዎችን በግልጽ ማስቀመጥ በማስፈለጉ፤

በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 107 ንዑስ አንቀጽ (4) እንዲሁም በአንቀጽ 180 ንዑስ አንቀጽ (2) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን

Ethiopian Revenue and Customs Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration