የመመሪያ መለያ: 1022-2016
ቀን: ጳጉሜ 5፣ 2016 ዓ.ም.
Language: Amharic

በእንስሳት ጤና ባለሙያ የሚታዘዙ እና ያለማዘዣ ሊታደሉ የሚችሉ የእንስሳት መድኃኒቶችን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1022/2016

በእንስሳት ሕክምና ብቻ የሚታዘዙ፣ በእንስሳት ጤና ባለሙያ የሚታዘዙ እና ያለእንስሳት ጤና ባለሙያ ትእዛዝ የሚታደሉ መድኃኒት በመለየትና በመወሰን አጠቃቀማቸውን መቆጣጠር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በእንስሳት ጤና ባለሙያ የሚታዘዙ የእንስሳት መድኃኒት ከባለሙያ ትእዛዝ ውጭ በመጠቀም ሊከሰት ከሚችል የእንስሳት እና የህብረተሰብ ጤና ችግር መከላከል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የእንስሳት ጤና ባለሙያ ማዘዣ ወረቀት ሳያስፈልግ የእንስሳት መድኃኒት ጥቅም ላይ ለማዋል ህጋዊ አሠራር ማስቀመጥ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

ባለስልጣኑ በእንስሳት መድኃኒትና መኖ አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 728/2004 አንቀጽ 28 ንዑስ አንቀጽ 2 መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፤

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን

Ethiopian Agricultural Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration