የመመሪያ መለያ: 1026/2017
ቀን: መስከረም 29፥ 2017 ዓ.ም.
Language: Amharic

የቅባት እህሎች እና የጥራጥሬ ምርቶች የቀጥታ ግብይት ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1026/2017

የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በአስፈጻሚ አካላት ሥልጣንና ተግባር መወሰኛ አዋጅ ቁጥር 1263/2014 አንቀጽ 22 (1) መሠረት የሀገር ውስጥና የውጪ ንግድን የማስፋፋት ኃላፊነት የተጣለበት በመሆኑ፤

ይህን ኃላፊነት በአግባቡ ለመወጣት ለአገሪቱ የውጭ ምንዛሪ ግኝት ከፍተኛ ድርሻ ያለውን የቅባት እህሎች እና የጥራጥሬ ምርቶች ዘርፍ የገቢ ግኝት በላቀ ደረጃ ለማሳደግ ግብይቱ ለህገ ወጥ ንግድ እና ኮንትሮባንድ ያልተጋለጠ፣ የተሳለጠ፤ ጊዜ ቆጣቢ እና የግብይት ሎጅስቲክስ ወጪን የቀነሰ እና በዓለም ዓቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ ለመሆን የሚያስችል አማራጭ የግብይት ስርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በአስፈጻሚ አካላት ሥልጣንና ተግባር መወሰኛ አዋጅ ቁጥር 1263/2014 አንቀጽ 19 (4) መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር

Ministry of Trade and Regional Integration

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration