የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 377/1996 አንቀጽ 92/2 መሠረት በስራ ቦታዎች የሚቋቋም የሙያ ደኅንነትና ጤንነት ተከታታይ ኮሚቴዎችን አቋቋሞ ለመወሰን ይህን መመሪያ አውጥቷል።