የመመሪያ መለያ: 81/2013
ቀን: መስከረም 1፥ 2012 ዓ.ም.
Language: Amharic

ሀገር አቀፍ የፈተና አስተዳደር መመሪያ 81/2013

ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ሥልጠና ፖለሲ መሠረት ሀገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ በሀገሪቱ የትምህርትና አቀፍ ፈተናዎችን አዘጋጅቶ የሚሰጥና በየትምህርት እርከኑ ማጠቃለያ ላይ የትምህርት ቅበላ ጥናቶችንም የማያደርግ ተቋም ነው፡፡ የሀገር አቀፍ በማስተዳደሩም ሂደት የፈተና እንዲመራና ውጤታማ እንዲሆን ከሜከል እስከ ትምህርት የባለድርሻ ደህንነ ትን በከፍተኛ ፈተናዎችን በማዘጋጀትና በሚገባ ጠበቆ በስርዓቱ ጥንቃቄና በተደራጀ አሠራር ከማዕከል እስከ ትምህርትቤት (የፈተና ጣቢያ) ድረስ ሁሉንም የባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ ፈተናዎችን ያስተዳድራል፡፡

አሁን ዓለም ከደረሰበት ሳይንስና ቴክኖሎጂ የሀገራችን የተፈታኞች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ የተነሳ የተሻሻሉ አሰራሮችንና ሥርዓት ቀልጣፋና የፈተና ደንብ ጥሰትን እድገት አኳያ እንዲሁም በከፍተኛ ደረጃ ከመከሩ መመሪያዎችን በማዘጋጀት የፈተናወን በሚፈለገው ደረጃ መቆጣጠር አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

National Educational Assessment and Examinations Agency

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration