የመመሪያ መለያ: 820/2013
ቀን: ግንቦት 1፥ 2005 ዓ.ም.
Language: Amharic

የሰው ኃይል የዝውውር መመሪያ ቁጥር 820/2013

የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በአገራችን እየተገበረ የሚኘውን የአኮኖሚ ልማት ዕድገት በቀጣይነት ለማረጋገጥ የተነደፈውን የዕድገትና የትራንስፎርሜን ዕቅድ ለማሳካት በሚደረገው ርብርብ የድርሻውን ጉልህ ሚና መወት ይጠበቅበታል፡፡ ይህንኑ የአኮኖሚ ሽግግር እወን ለማረግ በግብርናው ዘርፍ ያለወን የልማት ዕድገት በላቀ ደረጃ በመደገፍ ረገድ የተጣለበትን ኃላፊነት ለመወጣት ተቋሙ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡

ኢንስቲትዩቱ የግብርናው ምርትና ምርታማነት የሚያሻሽል ቴክኖሎጃዎችን በሚፈልገው ዓይነትና መጠን የማቅረብ ተግባሩን ለመወጣት ያስችለው ዘንድ መሠረታዊ የአሠራር ሥርዓት ጥናት በማከናወን አዳስ አደረጃጀት በሥራ ላይ አውሏል፡፡ ለአዳሱ የአሠራር ሥርዓት ተግባሪዊነትም አዲስ የሥራ መደቦች ተመደበው የሰው ኃያል የማሟላትና የማበቃት ሥሪዎች እየተከናወኑ ነው፡ ይህንኑ ተከትሎ የሰውኃያል ማሟላቱን አሠራር በህጋዊ ማቀፍ ተግባራዊ ለማረግና ለማቀላጠፍ የሚያግዙ የተለያዩ የኢንስቲትዩቱን የሰው ኃያል አስተዳደር የአተገባበር ማኑዋለችን (መሪዮችን) መቅረጽና ነባሮችን አሻሽሎ በሥራ ማዋል አስፈላጊ ነው።

በመሆኑም በተቋሙ በየጊዜው በሚመጡ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ የሰው ኃይል በዝው ለማሟት ይልቁንም የጣጥ ሠራተኞችን አፈራርቆ በማራት ለማበቃት ሰፈለግ፤ በጤና፤ በቤተሰብ ችግር፤ እንዳሀም ተቀባይነት ባላቸው በሌሎች ምከንያቶች ከሠራተኛ የዝውር ጥያቄ ሲቀርብ ጥያቄው ግልጽና ወጥነት ባለው ሁኔታ ማስተናገድ እንዲቻል በፌደራል መንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር 515/1999 አንቀጽ 93/2 ንዐስ አንቀጽ 2 እና ታህሳስ 2ዐዐ2 ዓ.ም የወጣን የፌደራል የመንግሥት ሠራተኞች የዝውውር መመሪያ መሠረት በማድረግ እንዳሀም የኢንስቲትዩቱን የአሠራር ሥርዓት እንዲሀም የምርምሩን የሥራ ባህሪ ከግንዛቤ በማስገባት ይህ የሰውኃያል የዝውውር መመሪያ ተዘጋጅቶ ወጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት

Ethiopian Institute of Agricultural Research

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration