የመመሪያ መለያ: 1009/2016
ቀን: ሐምሌ 5፥ 2016 ዓ.ም.
Language: Amharic

የሰነደ-ሙዓለ ንዋዮች፣ የተዛማጅ ውሎች እና ያልተማከለ የጠረጴዛ ዙሪያ ገበያዎች የፈቃድ አሰጣጥ፣ የአሰራር እና የቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 1009/2016

የካፒታል ገበያ አዋጅ ቁጥር 1248/2013 የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በአክሲዮን ማህበር መልክ እንደሚቋቋም እና በሚቋቋምበት ጊዜ አሰራሩን በተመለከተ ባለሥልጣኑ በመመሪያ እንዲያወጣ ሥልጣን የተሰጠው በመሆኑ፤

የሌሎች የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያዎች፣ የተዛማጅ ውሎች ገበያዎች እና ያልተማከለ የጠረጴዛ ዙሪያ ገበያዎች የፈቃድ እና የአሠራር መስፈርቶችን መመሪያ በማውጣት መወሰን አስፈላጊ በመሆኑ፤

የኢንቨስተሮችን ጥቅም ለመጠበቅ፣ የገበያውን ተአማኒነት ለማረጋገጥ እና የኢትዮጵያን የካፒታል ገበያ እድገት ለማበረታታት ሥርዓት ያለው፣ ፍትሃዊ፣ ቀልጣፋ እና ግልፅ ገበያ እንዲኖር ለማስቻል የቁጥጥር ማዕቀፍ ማዘጋጀት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

ይህ መመሪያ በካፒታል ገበያ አዋጁ ቁጥር 1248/2013 አንቀጽ 31(5)፣ አንቀጽ 32(2) እና አንቀጽ 108 (2) መሠረት ወጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን

Ethiopian Capital Markets Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration