የመመሪያ መለያ: 135/2015
ቀን: ጥር 18፥ 2015 ዓ.ም.
Language: Amharic

የሆስፒታልና የጤና ጣቢያ አመራሮች የምደባ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 135/2015

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ስር የሚገኙ የመንግሥት ሆስፒታሎች ስተገልጋዩ ህብረተሰብ ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን ማርካት እንዲቻል የሥራ አመራር ተግባራት ብቃት ባለው አመራር እንዲመራ ማድረግ በማስፈስጉ፤

የሆስፒታሎችን የህከምና እና የበሽታ መከላከል ተግባራት በጥራትና ቅልጥፍና ስማከናወን በሙያቸው የሰለጠኑ ብቃትና ችሱታና ኖሯቸው ዕምነት የሚጣልባቸውን ግለሰቦች ወደ አመራርነት እና የአስተዳደርር ሥራ ኃሳፊነት በማምጣት በማስፈስጉ፤

የሆስፒታሎች ተቋማዊ ብቃትን በማሳደግ፣ መልካም አስተዳደርን ማስፈን የሚያስችል የአመራርና የአስተዳደር የሹመት ቦታዎች አቅምን ማዕከል ያደረገ አሳታፊ እና ግልፅ የሆነ ውድድር ላይ የተመሰረተ እንዲሆን ማድረግ የሚገባ መሆኑ በመታመኑና የአሠራር ስርዓት መዘርጋት በማስፈስጉ፤

የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ በአዲስ አበባ አስተዲደር አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባራቸውን ስመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 74/2014 አንቀጽ 15 ንዑስ አንቀጽ (2) ተራ ፊደል (ሠ) መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ጥበቃ ቢሮ

Addis Ababa City Administration Health Bureau

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration