የመመሪያ መለያ: 162/2013
ቀን: መጋቢት 1፥ 2011 ዓ.ም.
Language: Amharic

ከተከፋይ ሂሳብ ላይ የንግድ ትርፍ ግብር ቀንሰው እንዲያስቀሩ ሃላፊት የተሰጣቸው ግለሰብ ታክስ ከፋዮችን ለመወሰን የወጣ የወጣ መመሪያ ቁጥር 162/2013

ከተከፋይ ሂሳብ ላይ የንግድ ትርፍ : ግብር : ቀንሰው እንዲያስቀሩ : ኃላፊነት ከተሰጣቸው ድርጅቶችና መስሪያ ቤቶች በተጨማሪ ሰፊ የአገር ውስጥ ግብይት ላላቸው ግለሰብ ግብር ከፋዮች ኃላፊነቱን በመስጠት የታክስ ባለስልጣኑን የመረጃ ምንጭ ማስፋት በማስፈለጉ፣ በተመረጡ የንግድ ዘርፎች የተሰማሩ ግለሰብ ግብር ከፋዮች ከተከፋይ ሂሳብ ላይ የንግድ ትርፍ ግብር ቀንሰው እንዲያስቀሩ ኃላፊነት በመስጠት የንግድ ውድድሩን ፍትሀዊ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣ በግለሰብ ግብር ከፋዮች ከተከፋይ ሂሳብ ላይ ተቀንሶ የሚከፈለውን የንግድ ትርፍ ግብር / በሚመለከት ተፈጻሚ የሚሆነውን : አሠራር / መወሰን : አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣ የገቢዎች ሚኒስቴር በፌደራል ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 979/2008 አንቀጽ 92(1) በተስጠው ሥልጣን መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የገቢዎች ሚኒስቴር

Ministry of Revenues

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration