ሚኒስቴሩ በገንዘብ ሚኒስቴር የወጣውን የፋይናንስ ግልጽነትና ተጠያቂነት መመሪያ ቁጥር 51/2010 በተገቢው መንገድ ለማስፈፀም የስራ ክፍሎችን ተግባርና ኃላፊነት በመዘርዘር ተከታትሎ ማስተግበሩ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ይህንን መመሪያ አውጥቷል::