የመመሪያ መለያ: 48/2013
ቀን: መጋቢት 26፥ 2012 ዓ.ም.
Language: Amharic

የትራፊክ ቁጥጥር ሠራተኞች በትራፊክ ቁጥጥር ወቅት የሚጠበቅ ሥነ-ምግባርን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 48/2013

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች የዲስፕሊን አፈፃፀምና ቅሬታ አቀራረብ ደንብ ቁጥር 26/2002 በአንቀጽ 5(14) እንደ መስሪያቱ የሞያና የስራ ስነ-ምግባር መሠረት የተከለከሉ ድርጊቶችን መፈፀም በዲሲፕሊን ሊያስጠይቅ እንደሚችል የተገለፀ በመሆኑ፣

በከተማችን ውስጥ የሚከናወኑ የትራፊክ ቁጥጥር ስራዎች ስረዓት ባለው መልኩ እንዲፈፀሙ ከቁጥጥር ባለሙያዎች ከሌሎች የመንግሥት ተቀጣሪ ሠራተኞች በተለየ ሁኔታ የሚጠበቁ ግዴታዎችና የስነ-ምግባር ሁኔታዎችን ያሉ በመሆኑ እነዚህን ከሙያው የተለየ ባህሪ አንፃር ከትራፊክ ቁጥጥር ሰራተኞች የሚጠበቁ ተጨማሪ የስነ ምግባር ግዴታዎች በሕግ መወሰን አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ አስተዳደሩን አስፈፃሚ አካላት እንደገና ለማደራጀት እና ሥልጣንና ተግባራቸውን ለመወሰን በወጣው በአዋጅ ቁጥር 64/2011 አንቀጽ 15 ንዑስ አንቀጽ 3(ሠ) መሠረት በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን በትራፊክ ቁጥጥር ስራ ከሚሰማሩ ሠራተኞች የሚጠበቅ ስነ-ምግባርን የሚወሰን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የአዲስ አበባ ትራፊክ አስተዳደር ባለስልጣን

የአዲስ አበባ ትራፊክ አስተዳደር ባለስልጣን

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration