የመመሪያ መለያ: 870/2014
ቀን: ታኅሣሥ 17፥ 2015 ዓ.ም.
Language: Amharic

የተሻሻለ የቤቶች እና ይዞታዎች አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 870/2014

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በሚኒስትሮች ም/ቤት ደንብ ቁጥር 398/2009 እና በተሻሻለው ደንብ ቁጥር 427/2010 ሲቋቋም ከተሰጡት ዓላማዎች መካከል የቤት ልማት ስራ ማከናወን፤ የፌዴራል መንግሥት ቤቶች ይዞታዎችን ማስተዳደር፣ ማከራየት፤ በሕግ አግባብ መመዝገባቸውንና መጠበቃቸውን ማረጋገጥ፤ ዘመናዊ የቤት አስተዳደር ስርዓትን በመዘርጋት ሥራ ላይ ማዋል፤ በመንግሥት ቤቶች እና ይዞታዎች ላይ የሚፈጸሙ ህገወጥ ድርጊቶችን መከላከል እና ህጋዊ እርምጃዎችን በመውሰድ የመንግሥትን ጥቅም የማስከበርዓላማዎችን ለመፈጸም የተቋቋመ በመሆኑ፣

የቤቶች አስተዳደር ስርዓቱ የሚመራበት የቤቶች አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 2/2010 በስራ አመራር ቦርድ ጸድቆ ሲተገበር የቆየ ቢሆንም መመሪያው የተለያዩ ክፍተቶች ያሉበት ስለሆነ የቤት አስተዳደሩን ሥራ በሚፈለገው ሁኔታ ለመምራት ያላስቻለ በመሆኑ፤
እነዚህን ችግሮች ለመፍታትና የተሰጡትን ዓላማዎች ለማሳካት ለኮርፖሬሽኑ የሥራ አመራር ቦርድ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 25/1984 አንቀጽ 14(4) ላይበተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህ መመሪያ ተሻሽሏል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

Federal Housing Corporation

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration