የመመሪያ መለያ: 531/2013
ቀን: ግንቦት 7፥ 2001 ዓ.ም.
Language: Amharic

በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ምክንያት ከአገር እንዲወጡ ተደርገው የነበሩ ኤርትራዊያን በኢትዮጵያ ውስጥ ያላቸውን ንብረት ማግኘትና ማልማት እንዲችሉ የወጣውን መመሪያ ለማስፈፀም የወጣ መመሪያ ቁጥር 531/2013

የኤርትራ መንግሥት በከፈተብን ጦርነት ምክንያት ከአገር እንዲወጡ ተደርገው የነበሩኤርትራዊያን በኢትዮጵያ ውስጥ ያላቸውን ንብረት ማግኘትና ማልማት እንዲችሉ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ግንቦት 7 ቀን 2001 ዓ.ም መመሪያ ያወጣ በመሆኑ፤ ይህንኑ መመሪያ ለመተግበር የሚያስችል ዝርዝር የአፈጻጸም መመሪያ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣ በመመ ሪያው አንቀጽ 9 ንዑስ አንቀጽ 6 መሠረት ከዚህ የሚከ ተለው የአፈፃፀም መመሪያ ወጥቷል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

Ministry of Foreign Affairs

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration