የመድን ፈንድ አስተዳደር ኤጀንሲ የተሽከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን የመድን ስና የካሳ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 3/2010 የወጣውን መመሪያ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኝቱ፣
በተሽከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን አዋጅ ቁጥር 799/2005 አንቀጽ 29(2) እና በመመሪያው አንቀጽ 40 መሠረት እንደሚከተስው ተሻሽሏል፡፡