የመመሪያ መለያ: 456/2013
ቀን: ታህሳስ 20፥ 2011 ዓ.ም.
Language: Amharic

በአገር ውስጥ ያልተመዘገቡ ዝርያዎች ከውጭ አስገብቶ የማባዛትና መልሶ የመላክ ማስፈፀሚያ መመሪያ ቁጥር 456/2013

በአገር ውስጥ ያልተመዘገበ ዝርያን በአገር ውስጥ ተመርቶ ለውጭ አገር በየሚቀርብበትን በተመለከተ ግን እንደ አስፈላጊነቱ በሚኒስትሩ በሚወጣ መመርያ
እንዲወሰን የተደነገገ በመሆኑ፤

ዘር አምራቾች በዓለም ዓቀፍ የዘር ንግድ ገበያ ውስጥ ለመግባትና ውጤታማ ለመሆን ገበያው የሚፈልጋቸው ምርቶች በብዛትና በጥራት ይዘው መቅረብ ግድ ሰለሚላቸውና በአገር ውስጥ የተመዘገቡና የተለቀቁ ዝርያዎች ደግሞ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ላለው ፍላጎት የሚመጥኑ ባለመሆናቸውና ተወዳዳሪነታቸውም ዝቅተኛ በመሆኑ፤

የባለሃብቶች በዘር ማምረት መሳተፍ የሥራ ዕድል የሚፈጥርና የውጭ ምንዛሪ ግኝት የሚያሳድግ በመሆኑ፤

በዕፅዋት ዘር አዋጅ ቁጥር 782/2005 አንቀጽ 17 እና በዕፅዋት ዘር ደንብ ቁጥር 375/2008 አንቀጽ 18(2) (ለ) አንቀጽ 34 (1) በተደነገጉት መሠረት ሚኒስቴሩ ይህን መሠርያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የግብርና ሚኒስቴር

Ministry of Agriculture

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration