አግባብ ባለው አካል ሳይፈቀድ የተያዙ የከተማ ቦታ ይዞታዎችን ለማስተካከልና ለመከላከል የወጣውን ደንብ ቁጥር —/2006 በሚገባ ለማስፈጸም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ዝርዝር የአፈጻጸም መመሪያ እደሚያወጣ በአንቀጽ 23 በተደነገገው መሠረት ካቢኔው ይህንን መመሪያ አውጥቷል።