የመመሪያ መለያ: 108/2014
ቀን: ጥር 18፥ 2014 ዓ.ም.
Language: Amharic

የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ማስፈጸሚያ መመሪያ ቁጥር 108/2014

ተቋሙ ከተቋቋመበት ዓላማ አንፃር ለከተማ ነዋሪዎች የላቀ የሚዲያ አገልግሎት ለመስጠት አድማጭን፣ ተመልካችንና አንባቢያንን ማዕከል ያደረጉ የሚዲያ ስራዎችን በማከናወን ተቋሙ ከጊዜ ወደ ጊዜ በሰው ሐብት እየጎለበተ አደረጃጃቱና የሥርጭትም ሆነ የአገልግሎት ተደራሽነት አድማሱ እየሰፋ፤ከመዲናችን አዲስ አበባ በተጨማሪ ሌሎች የሀገሪቱ ክልሎች ተደራጅተዉ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ብቃት ላይ ለመድረስ የሚደረገውን ጥረት ተግባራዊ ለማድረግ የሰው ሃይል ልማትና የአፈጻጸም ብቃት ማዳበርበማስፈለጉ፤

የተቋሙን የሚዲያ የአገልግሎት ጥራት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገርና የተወዳዳሪነት አቅሙን ለማሳደግ ብቃት ባለው የሰው ኃይል፣ አደረጃጀትና የአሠራር ሥርዓት መደገፍ አስፈላጊ በመሆኑ፤

የአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ቦርድ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ ሚዲያ ኔትወርክየሰራተኞች አስተዳደር ደንብ ቁጥር 5/2012 አንቀጽ 27 ንዑስ አንቀጽ (1) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ

Addis Media Network

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration