የመመሪያ መለያ: 229/2013
ቀን: ሐምሌ 1፥ 2006 ዓ.ም.
Language: Amharic

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የውስጥ ገቢ አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 229/2013

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገቢ የማመንጨት፤ የመጠቀምና የማስተዳደር ሥርዓት ወጥ፣ ግልጽና ተጠያቂነት ያለው እንዲሆንና ይህንንም የሚመራ የፋይናንስ ስርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፣

ሀገራችን ያላትን ውሱን የፋይናንስ ሀብት ውጤታማ እና ቀልጣፋ በሆነ መልኩ መጠቀምን አስፈላጊነት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተምሣሌት ሆነው እንዲወጡ የሚያደርግ አሠራር ስራ ላይ ማዋል በማስፈለጉ፣

ይህ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የውስጥ ገቢ አስተዳደር መመሪያ ወጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የገንዘብ ሚኒስቴር

Ministry of Finance

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration