የመመሪያ መለያ: 919/2014
ቀን: ሐምሌ 1፥ 2014 ዓ.ም.
Language: Amharic

የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 919/2014

የከፍተኛ ትምህርት ምሩቃን ገበያው የሚፈልገውን አቅምና ብቃት ያሟሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በሀገራዊና ዓለማቀፋዊነት ገበያ ተወዳዳሪ መሆን የሚችሉ ምሩቃንን በሁሉም የትምህርት መስኮች ለማፍራት እንዲቻል፤

ከአካባቢያዊ፤ ሀገራዊና ዓለማቀፋዊ ኢኮኖሚ፤ ቴክኖሎጂ ዕድገትና ከማኅበረሰቡ ፍላጎት ጋር እያደገ የሚሄድ ገበያ መር የትምህርት ስርዓተ በዘላቂነት ለመዘርጋት፤

የትምህርቱን ጥራት በማስጠበቅ ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ኃይል ማፍራት በማስፈለጉ፤

ምሩቃን በእውቀት፤ ክህሎትና አመለካከት የበቁ መሆን አለመሆናቸውን ከተቀመጠው የምሩቃን ፕሮፋይል ጋር በመመዘን ማረጋገጥ ስለሚገባ፤

በፈተና አሰጣጥ ሂደቱ ላይ ሌሎች የሚመለከታቸው የባለድርሻ አካላትን በአግባቡ ማሳተፍ አስፈላጊ በመሆኑ፤

በመሆኑም ትምህርት ሚኒስቴር በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር 1152/2011 አንቀጽ 95 ንዑስ አንቀጽ 2 እና አዋጅ ቁጥር 1263/2014 አንቀጽ 34 ንዑስ አንቀጽ 2 መሠረት ይህንን የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የትምህርት ሚኒስቴር

Ministry of Education

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration