የመመሪያ መለያ: 57/2013
ቀን: ሚያዝያ 1፥ 2002 ዓ.ም.
Language: Amharic

የጤና ተቋማት የውስጥ ገቢ አሰባሰብና አጠቃቀም ማንዋል (መመሪያ ቁጥር 57/2013)

ምንም እንኳን አንድ ወጥ የሆነ ትርጉም ለማስጠት አሰቸጋሪ እንደሆነ ቢታመንም በተለያዩ መስክ ባሉ ፀሐፊዎች የተለዩ ትርጉሞች ጥቅም ላይ እንደዋሉ አዋጆች ያመለክታሉ፡፡ አቬዴስ ደናበዶይን ኤም.ዲ 1980 በሰጠው ትርጉም መሠረት የጤና አገልግሉት የተለያዩ ቴክኒኮችንና መሣሪያዎችን በመጠቀም ላይ የተመረተ እንደሆኑ ጥራቱ የሚወሰነው በስኩ ያለውን የሳይንስ እውቀት፣ ያሉ ቴክኖሎጂዎችን አጠቃቀምና ሊገኝ የ ሚባወን ጥቅም ሊደርስ ከማ ባ ተዛማጅ ችግር አንጻር በማነጻጸር በልጦ ሲገኝ ነው ይላል፡፡ በዚህ ማበራሪያ ማረት የጥራት ደረጃ የሚሰነው በሚሰጠው የጤና አገልግሎት ረገድ ልናገኝ ያሰብነው ጥቅምና ሊከሰት በሚል ያልታሰበ ችግር (ሪስክ ) መካከል በምንፈልገው ዓይነት ሚዛናዊ ውጤት ሲገኝ ነው።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ጥበቃ ቢሮ

Addis Ababa City Administration Health Bureau

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration