ሠራተኛው በሥራ ቦታው ላይ ኃላፊነቱን በመወጣት ላይ እያለ የሚከሰት አደጋን አስመልክቶ ግልጽ የሆነ ስርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፣
ሠራተኛው የሚሰራበት አካባቢ፣ የስራ ፀባይ ወይም ቦታ በሠራተኛው ላይ የአካል ጉዳት በሚደርስበት ጊዜ የማካካሻ ሥራ ለመሥራት ወጥነት ያለው አሠራር መዘርጋት አስፈላጊ በመሆኑ፣
አስተዳደሩ የሚከተለውን ይህን የሥራ አካባቢ ደኅንነትና ጤንነት መመሪያ አውጥቷል፡፡