የመመሪያ መለያ: 809/2013
ቀን: ሐምሌ 1፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

የማዕድን ሥራዎች ፈቃድ ለመስጠትና ለማቋረጥ የሚቀርቡ ወሳኔዎች የሚጣራበትን አግባብ ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 809/2013

የማዕድን ስራዎች የፈቃድ አሰጣጥ ተግባርን ሁኔታ፤ ፈቃድ አሰጣጥ ስራውን ማከናወኑን እንዲያከናውን የተቋቋሙ ዳይሬክቶሬት አግባብ ባለው ለማረጋገጥና ማስተካከል ያለባቸው ጉዳዮች ፈቃዱ ከመስጠቱ በፊት ታይቶ ሚስተካከል እንዲችል ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመሆኑ፤

በማዕድን ልማት ላይ ለመሳተፍ የሚጠየቁ ግለሰቦችና ድርጅቶች ለስራው በቂ እውቀት፣ ልምድና ገንዘብ ያላቸው መሆኑን ለማረጋገጥና ፍትሃዊ በሆነ ውድቀቶችን መስጠት እንዲቻል፤ በፈቃድ አሰጣጡ ሂደት ላይ የሚከታተሉት ባለመያዣዎች መሳተፍ እንዲችሉና ከፈቃድ ጠያቂው የሚቀርቡ ሰነዶችን በአግባቡና ከድን አዋጁና ደንቡ አኳያ ማምጋገት ማረጋገጥ እንዲቻል ለማድረግ፤

የማዕድን ሀብት ልማት ስራ በአካባቢና በህብረተሰቡ ላይ ጉዳት ሳያስከትል መምህት እንዲችል ማድረግና የሀብቱ ባለቤት የሆነ መንግሥትና ሕዝብም ከምርቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ እንዲቻል፤ እነዚህን ዓላማዎች ለማድረስ የተለየ መመሪያ ማዘጋጀት በማስፈልጉ፤ ይህ መመሪያ በማዕድን ስራዎች አዋጅ ቁጥር 678/2002 አንቀጽ 82 (2) በተሰጠው ሥልጣን ማሠረት ተዘጋጅቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር

Ministry of Mines and Petroleum

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration