የመመሪያ መለያ: 863/2014
ቀን: ታኅሣሥ 17፥ 2015 ዓ.ም.
Language: Amharic

የቁም እንስሳት ኤክስፖርት ዝቅተኛ የመሸጫ ዋጋ ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 863/2014

ለውጪ ገበያ የሚቀርቡ የቁም እንስሳት ሀገራዊ ጥቅምን ለማስከበር እንዲቻልና በመስኩ እየታየ የሚገኘውን ከዋጋ በታች አሳንሶ በመሸጥ የውጭ ምንዛሪ ግኝታችንን ማሳጣት እና በመስኩ የኮንትሮባንድ ንግድ እተስፋፋ መምጣትን መግታት በማስፈለጉ፤

ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ የቁም እንስሳት ዝቅተኛ የመሸጫ ዋጋ መመሪያ የመሸጫ ዋጋን የተከተለ የአሠራር ሥርዓት በመዘርጋት ግብይቱን በመከታተልና መቆጣጠር የሚያስችል የአሠራር ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ የቁም እንስሳት ላኪዎች የእንስሳት የግብይት ዋጋ ወቅታዊና ተዓማኒ _ መረጃዎች እንዲኖራቸው ማድረግ በማስፈለጉ፣

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴርበኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የቁም እንስሳት ግብይት አዋጅ ቁጥር819/2006 አንቀጽ 18 (2) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር

Ministry of Trade and Regional Integration

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration