የፌደራል መንግሥት ቤቶችና ተቋማት እንደተቋማቸው የሥራ ባህሪያት የራሳቸወን የሥራ ልብስ፤ የሥራ መሣሪያና ቁሳቁሶችን አጠቃቀም መመሪያ አዘጋጅተው መጠቀም እንዲችሉ በነሐሴ 14 ቀን 2ዐዐዐ ዓ.ም በቁጥር መ3ዐ/7/2ዐ/334 ከቀድሞ የፌደራል ሰቨል ሰርቨስ ኤጀንሲ በተጻፈ ደብዳቤ በተሰጠው መመሪያ መሠረት የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በኢንስቲትዩቱ ዋና ማሪያ ቤትና በስሩ ላሉት የምርምር ዕካላት እንደ ማዕከላቱ የሥራ ባህርይና ጃኦግራፊያዊ አቀማጥ የማገለግል የሥራ ልብስና የሥራ ማሪያዎች አሰጣጥና አጠቃቀም መመሪያ አውጥቷል።