የመመሪያ መለያ: 816/2013
ቀን: ጥቅምት 1፥ 2009 ዓ.ም.
Language: Amharic

የዘርና ተረፈ ምርት ሽያጭ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 816/2013

የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ያሉትን ባለድርሻ አካላት ለሚካት ጥራትና ወቅቱን በዘመናዊ የዘር አመራረት ስርዓት ምርት አምርቶ ለሽያጭ ማቅረብ እንዳለበት ይታወቃል፡፡

ስለሆነም ተቋሙ ብቃት ባለው የሰው ኃያልና በተቀላጠፈ የሽያጭ ሥርዓት በማተም የደንበኞቹን ፍላጐት ለሚካትና ተልዕኮውን ለመወጣት ብም ራዕዩን ዕወን ለማረግ እንዲያስችለው በየማዕከሉ ከምርምር የሚገኙ የምርምር ምርቶች ሲሸጡ በቂ ቁጥጥርና የአሠራር ሥርዓት እንዲኖር አስፈልጓል፡፡

ስለሆነም ለተቋሙ የዘርና ተረፈ ምርት ሽያጭ ተግባራት ገዥ የበላይ የሆኑ መሪያዎችና ህጐች ተግባራዊ ማረግ እንዲቻል፤ በሽያጭ ሥራዎች ውስጥ ሊተገበሩ የሚባቸውን ዝርዝር ተግባራትና ማፈርቶችን በማተት በሽያጭ ሥራ ላይ የሚሳተፉ አካላት እንዲገለገለበት፤ ጠንካራና ወጥነት ያለው የባለድርሻ አካላት ዕርካታና ገፅታ ለጠር እንዲቻል ይህ የዘርና ተረፈ ምርት ሽያጭ አፈፃፀም መመሪያው እንዳዘጋጅ ተደርጓል፡፡ መመሪያው የመንግሥት ደንቦችና መመሪያዎችን፣ የሌሎች ድርጅቶችን የአፈፃፀም ልምድ በማናዘብ የባለድርሻዎችን ፍላጐት ከግንዛቤ ወስጥ በማስገባት፣ ኃላፊነትና ተጠያቂነትን በየደረጃው በማቀመጥ የሽያጭ ተግባራት ዘመናዊና የተቀላጠፈ ከማረግ አንፃር በአዲስ መልኩ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት

Ethiopian Institute of Agricultural Research

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration