የመመሪያ መለያ: 859/2014
ቀን: ታኅሣሥ 17፥ 2015 ዓ.ም.
Language: Amharic

የፌዴራል መንግስት መሥሪያ ቤቶች መዋቅራዊ አደረጃጀት ለውጥ መሠረት የመንግስት ሠተኞች የድልድል አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 859/2014

የፌዴራል አስፈጻሚ አካላት አደረጃጀት የአስር ዓመት የልማት ዕቅድን ሊያሳካ በሚያስችል መልኩ፣ በመንግሥት የተነደፉ የልማትና የብልፅግና ግቦች በውጤታማነት ለማሳከት፣ ውጤታማ የሀብት አጠቃቀምን ለማረጋገጥ፣ ጠንካራና መፈፀም የሚችል የመንግሥት ቢሮክራሲ ለመፍጠር በሚያስችል መልኩ እንደገና እንዲደራጅ የተደረገ በመሆኑ፣

ይህንን አደረጃጀትን ተከትሎ በሚደራጁ የፌዴራል መንግሥት መስሪያ ቤቶች የሰው ኃይል ድልድልን በግልጽነትና በፍትሃዊነት ለማከናውን እንዲቻል፣ ብቃትን መሠረት ያደረገ የሰው ሀብት ስምሪት የሚደረግበትን ስርዓት በመመሪያ መደንገግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣

የአውንታዊ ድጋፍ ለሚመለከታቸው አካላት ተገቢውን ትኩረት በመስጠት በውድድሩ የሚበረታቱበትን ሁኔታ ተሳቢ ባደረገ መልኩ የስራ ስምሪት ለማድግ የሚያስችል ስርዓት መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የኢፌዴሪ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በፌዴራል የመንግሥት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር1064/2010 አንቀጽ 97 ንዑስ አንቀጽ (2) መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢፌዲሪ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን

FDRE Civil Service Commission

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration