የመመሪያ መለያ: 42/2013
ቀን: ሚያዝያ 25፥ 2005 ዓ.ም.
Language: Amharic

ለሴት ሠራተኞች ከባድ ወይም ለጤናቸው ጐጂ የሆኑ ወይም የመውለድን ሁኔታ የሚያውኩ ስራዎችን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 42/2013

ሴት ሠራተኞች በኢትዮጵያ የተፋጠነ የልማት እንቅስቃሴ ውስጥ ያላቸውን የተጠናከረ ተሳትፎ ከግንዛቤ በማስገባት በተለይም፤ በሥራ ላይ ሲሰማሩ ከተለያዩ አደጋዎችና በሥራ ምክንያት ከሚከሰቱ በሽታዎች እንዲጠበቁ ማድረግ፣ ከባድ ከሆኑ፣ ከፍተኛ ጉልበት ከሚጠይቁና አካላዊ ጉዳት ሊያስከትሉ ከሚችሉ የሥራ ሁኔታዎች መገደብ፣ እና ሴቶች እናት በመሆናቸው ፣ በተለይም ነፍሰ ጡር የሆኑና የሚያጠቡ ሴት ሠራተኞችን የሥነ ተዋልዶ ጤና ችግር ከሚያስከትሉና የፅንስን ተፈጥሮአዊ ዕድገት ከሚያዛቡ የሙያ ጠንቆች መከላከል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ.ን ህገመንግሥት መሠረት በማድረግ ሀገሪቱ ከምትመራበት የኢኮኖሚና የማኅበራዊ ፖሊሲዎች ጋር በማጣጣም፣ ከዓለም አቀፍ ስምምነቶች ጋር በማገናዘብ የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ አፈፃፀምን ለማጐልበት ይቻል ዘንድ አግባብነት ካላቸው የመንግሥት አሰፈጻሚ አካላት፣ የአሠሪዎችና የሠራተኛ ወኪሎች ጋር ምክክር በማድረግ ይህ መመሪያ አወጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር

Ministry of Labor and Social Affairs

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration