የመመሪያ መለያ: 555/2013
ቀን: ህዳር 1፥ 2010 ዓ.ም.
Language: Amharic

ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ የቅባት እህሎችና ጥራጥሬ ምርቶች የብጣሪ መጠን አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 555/2013

በየምርት ዘመኑ በላኪዎች በተገዛው፣ በብጣሪ መልክ በወጣው፣ ወደ ውጪ በተላከው እና በቀረው የቅባት እህሎች እና የጥራጥሬ ምርቶች መጠን መካከል የሚኖረውን ልዩነት ለመከታተልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ሥርዓት በመዘርጋት የምርት ቆጠራ ሚዛን ለመሥራት፣ የገቢ ግብር ለማስላት እና ጥቅም ሊሰጥ የሚችለውንና የማይችለውን ብጣሪ በመለየት ውሳኔ ለመስጠት እንዲውል በማስፈለጉ፣

አዳዲስ ለውጪ ገበያ የሚቀርቡ የቅባት እህሎች እና የጥራጥሬ ምርቶች በመኖራቸው፣ይሰራበት የነበረው የብጣሪ መጠን አነስተኛ በመሆኑና ማስተካከል በማስፈለጉ፣

ይህ መመሪያ በሰሊጥና ነጭ ቦለቄ የግብይት ደንብ ቁጥር 178/2002 አንቀጽ 27 እና በጥራጥሬ ምርቶች የግብይት ደንብ ቁጥር 377/2008 አንቀጽ 22 ላይ ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ ንግድ ሚኒስቴር በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ወጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር

Ministry of Trade and Regional Integration

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration