የፌዴራል መንግሥት መስሪያ ቤቶች የሂሣብ አያያዝ መመሪያ ቁጥር 205/2013ን ማሻል በማስፈለጉ፣
የገንዘብ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 648/2001 (እንደተሻሻለ) አንቀጽ 75 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን መመሪያ አወጥቷል፡፡