የመመሪያ መለያ: 921/2014
ቀን: ሐምሌ 1፥ 2014 ዓ.ም.
Language: Amharic

የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች የትርፍ ሰዓት ሥራ ስለሚፈቀድበት፣ የክፍያው መጠን እና ማካካሻ እረፍት ስለሚሰጥበት ሁኔታ የወጣ መመሪያ ቁጥር 921/2014

በመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር 1064/2010 አንቀጽ 35 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የፌደራል መንግሥት ሠራተኞች የትርፍ ሰዓት ሥራ ስለሚፈቀዱባቸው ሁኔታዎች፣ ስለክፍያው መጠን እና የማካካሻ እረፍት ስለሚሰጥበት ሁኔታ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ይህን የአፈጻጸም መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢፌዲሪ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን

FDRE Civil Service Commission

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration