የመመሪያ መለያ: 442/2013
ቀን: ጥር 15፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

የደረጃ እድገት አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 442/2013

ከፍተኛ የሥራ ውጤት ያላቸውን ሠራተኞች ከፍ ወዳለ ኃላፊነት በማምጣት ሥራን የተሻለ አቅም ባላቸው ሠራተኞች ማሰራት አስፈላጊ በመሆኑ፤

የደረጃ እድገት የሥራን ውጤት ከማሻሻልም በላይ የሠራተኛውን የሥራ ፍላጎት የሚያነሳሳና ሠራተኛው በመ/ቤቱ ላይ ያለውን እምነት ከፍ የሚያደርግ በመሆኑ፤

በሥራ ውጤት ላይ የተመሰረተ የደረጃ እድገት ሥርዓት ሠራተኞች የሥራ ውጤታቸውን በየጊዜው ለማሻሻል ያልተቆጠበ ጥረት እንዲያደር የሚያበረታታ በመሆኑ፤

አስተዳደሩ የሚከተለውን የሠራተኞች የደረጃ እድገት አፈፃፀም መመሪያ አውጥቷል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢፌዲሪ የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት

FDRE Refugees and Returnees Service

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration