የመመሪያ መለያ: 76/2013
ቀን: ጥቅምት 1÷ 2005 ዓ.ም.
Language: Amharic

የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች የደረጃ ምደባ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 76/2013

የሀገራችንን ስፖርት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስና ህብረተሰቡ ጤንነቱን ለመጠበቅ አዕምሮው ለማጎልበት በሚኖርበት በሚሠራበት በሚማርበት አካባቢ ሁሉ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን ማስፋፋት በማስፈለጉ፣ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችም የተሳታፊው፣ የተመልካቹና በአጠቃላይ የህብረተሰቡን ደኅንነት በአስተማማኝ ሁኔታ ለመጠበቅና ለማርካት ደረጃውን የጠበቁ ሆነው መገኘታቸው ወሳኝ በመሆኑ፣ በስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 729/2004 አንቀጽ 15 ንዐስ አንቀጽ 6 እና አንቀጽ 4 ንዐስ አንቀጽ 6 መሠረት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ስፖርት ኮሚሽን የሚከተለውን መመሪያ አውጥቷል፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን

Addis Ababa Construction and Permit and Control Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration