የመመሪያ መለያ: 556/2013
ቀን: ሰኔ 1፥ 2011 ዓ.ም.
Language: Amharic

የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ቁጥር 556/2013

በንግድ ስራ የተሰማሩ ነጋዴዎችን ተደራሽ በማድረግ ለክትትል አሠራር ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር በማስፈለጉ፣

የምርቶችንና አገልግሎቶችን ፍሰት በመከታተል፣ የንግድ ስራ ፈቃድ ለተሰጠበት ዓላማ መዋሉን በማረጋገጥ የንግድ ዘርፉን ለማልማት የሚያስችሉ ሁኔታዎችን መፍጠር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣

ሀገራችን ለየግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ በሰጠችው ልዩ ትኩረት በመነሳት የንግድ አሠራር ስርዓቱን ቀላል፣ ቀልጣፋና ውጤታማ ማድረግ በማስፈለጉ፣

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ ቁጥር 980/2008 አንቀጽ 4(9) እና አንቀጽ 42 (2) መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፤

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

Ministry of Industry

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration