የመመሪያ መለያ: 959/2015
ቀን: ህዳር 30፥ 2015 ዓ.ም.
Language: Amharic

የመንግስት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ ቁጥር 1267/2014 ማስፈፀሚያ መመሪያ ቁጥር 959/2015

የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የተቋቋመበትን ዓላማ ከግብ ለማድረስና ለጡረታ ባለመብቶች ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የአሠራር ስልት መቀየስ አስፈላጊ በመሆኑ የመንግሥት መ/ቤቶችን እና ሠራተኞችን የምዝገባ ማስረጃ አደራጅቶ በመያዝ፣ ዘመናዊ የጡረታ መዋጮ አሰባሰብ ሥርዓት እንዲዘረጋ ፣ የጡረታ አበል ውሳኔ ሥራ በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲፈፀም ለማድረግ፣ እና የጡረታ አበል ለመወሰን የሚያስፈልጉ ዝርዝር ማስረጃዎችን ለፈጻሚው ግልፅ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ በተለያዩ ጊዜያት የወጡ መመሪያዎችን ማጠቃለል እና ከመንግሥት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ ቁጥር 1267/2014 ጋር በማገናዘብ ማስተካከል ስለሚገባ በመንግሥት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ ቁጥር 1267/2014 አንቀጽ 61/2/ ለአስተዳደሩ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለው የመንግሥት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ ማስፈፀሚያ መመሪያ ወጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ

Addis Ababa City Administration Public Service and Human Resource Development Bureau

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration