የመመሪያ መለያ: 143/2015
ቀን: ጥር 18፥ 2015 ዓ.ም.
Language: Amharic

የመንግሥት ሠራተኞች የጋራ ሕንፃ መኖሪያ ቤት የህብረት ሥራ ማህበር የአደረጃጀትና አሰራር መመሪያ ቁጥር 143/2015

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማው ውስጥ የሚስተዋለውን የመኖሪያ ቤት ችግርለመቅረፍ የተለያዩ የቤት ልማት አማራጮችን በመንደፍ በርካታ ዜጎችን ተጠቃሚ እያደረገ የሚገኝ ሲሆን በቀጣይም የመንግሥት ሠራተኛውን ከተቀረጹት የቤት ልማት ፕሮግራሞች መካከል አንዱ በሆነው የመኖሪያ ቤት የኅብረት ሥራ ማኅበር በማደራጀት የመኖሪያ ቤት ችግራቸውን እንዲቀርፉ የሚያስችል ግልጽ የሆነ የማህበራት አደረጃጀት የአሠራር ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኅብረት ሥራ ማኅበራት ኤጀንሲ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስፈፃሚ አካላት እንደገና ለማደራጀት ሥልጣንና ተግባራቸውን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 74/2014 ዓ.ም አንቀጽ 15 ንዑስ አንቀጽ (2) ተራ ፊደል (ሠ) መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ስራ ኤጀንሲ

Addis Ababa City Administration Cooperative Agency

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration