በ2016 ዓ.ም. የወጣውን የአጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ የትምህርት ቤቶች ፈቃድ አሰጣጥ እና ዕድሳት መመሪያ ቁጥር 992/2016 ለአፈፃፀም የተሻለ ግልፅነት እንዲኖረው ለማስቻል መመሪያውን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፡
የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር የፌደራል አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1263/2013 አንቀጽ 19(4) እና አንቀጽ 34(1)(ለ) እና (ሸ) መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል።