የመመሪያ መለያ: 977/2016
ቀን: ጥቅምት 5፥ 2016 ዓ.ም.
Language: Amharic

የአፈር ማዳበሪያ ፍላጎት፣ ግዥ እና ሥርጭት አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 977/2016

በሥራ ላይ ባለው መመሪያ መሠረት የሚፈፀመው የአፈር ማዳበሪያ ግዥ የሚወስደው ጊዜ ረጅም በመሆኑ ሀገራችን በዓለም ገበያ በሚኖረው የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ውድድር ላይ ተጠቃሚ እንዳትሆን እና የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶና ከፊል አርብቶ አደሩ በሚፈለገው ጊዜ ማቅረብ እንዳይቻል ያደረገ ስለሆነ መመሪያውን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኝቱ፣

የአፈር ማዳበሪያን በወቅቱ፣ በሚፈለገው የጥራት መስፈርት፣ ዓይነት፣ መጠን፣ ቦታ እና በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ በዘርፉ ምርትና ምርታማነት እንዲጎለብት በማድረግ አርሶና ከፊል አርብቶ አደሩን በላቀ ደረጃ ተጠቃሚ የሚያደርግ ቀልጣፋና ውጤታማ ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኝቱ ይህ መመሪያ ወጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የገንዘብ ሚኒስቴር

Ministry of Finance

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration