የመመሪያ መለያ: 878/2014
ቀን: ታኅሣሥ 17፥ 2015 ዓ.ም.
Language: Amharic

የፌዴራል የጤና ሙያ ሥነ-ምግባር ኮሚቴ መመሪያ ቁጥር 878/2014

የጤና ሙያ ስነ-ምግባር ኮሚቴ ከጤና ባለሙያዎች የሙያ ብቃት ማነስ እና የስነ ምግባር ጉድለት እና ከዚሁ ጋር ተያይዞ የሚቀርቡ ቅሬታዎች ምርመራ እና የውሳኔ ሀሳብ አሰጣጥ ሂደትን በሕግ እና ሥርዓት መምራት በማስፈለጉ፤

የጤና ሙያ ሥነ ምግባር ኮሚቴውን ዝርዝር አሠራር፣ ተግባርና ኃላፊነት በሕግ በመወሰን የአሠራር ሂደቱ ግልጽነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት እንዲሆን ማድረግ በማስፈለጉ፤

የጤና ሙያ ስነ ምግባር ኮሚቴን አሠራር ግልጽነትና ተጠያቂነትን በማስፈን የሕክምና ቅሬታ አቅራቢዎች ቀልጣፋ እና ፍትሃዊ ውሳኔ እንዲያገኙ እንዲሁም የሕክምና አገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን ማረጋገጥ በማስፈለጉ፣

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጤና ሚኒስቴር በአዋጅ ቁጥር 1112/2011 አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ 2 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር

Ministry of Health

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration