የፌዴራል መንግሥት ገንዘብ ክፍያ መመሪያ ቁጥር 203/2013ን ማሻሻል በማስፈለጉ፣
የገንዘብ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ የመንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 648/2001 (እንደተሻሻለ) አንቀጽ 75 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡