የመመሪያ መለያ: 2/2012
ቀን: ሐምሌ 16፥ 2012 ዓ.ም.
Language: Amharic

የሰነዶች ማረጋገጥ እና ምዝገባ አገልግሎት ከመደበኛ የስራ ቦታ ውጭ የሚሰጥበት ሁኔታ ለመደንገግ የወጣ የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ መመሪያ ቁጥር 2/2012

የሰነዶች ማረጋገጥ እና ምዝገባ አገልግሎትን ከመደበኛ የስራ ቦታ ውጪ መስጠት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ እና አገልግሎት የሚሰጥበትን አግባብ በግልፅ መደንገግ በማስፈለጉ፤

አገልግሎት አሰጣጡ ተጠያቂነት ያለው በማድረግ ላልተገባ አሠራር ተጋላጭ እንዳይሆን መከላከል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

ከመደበኛ የስራ ቦታ ውጪ የሰነድ ማረጋገጥና ምዝገባ አገልግሎት የሚሰጣቸውን ደንበኞች በግልፅ ለይቶ በማስቀመጥ የተቀላጠፈ አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ሰነዶችን ስለማረጋገጥና መመዝገብ አዋጅ ቁጥር 922/08 አንቀጽ 19 ንዑስ አንቀጽ 3 ላይ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ

Federal Attorney General

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration